ምዕራብ ወለጋ፡ “የ54 ሰዎች ሬሳ ተመለክቻለሁ” የዓይን እማኝ – BBC News አማርኛ

ምዕራብ ወለጋ፡ “የ54 ሰዎች ሬሳ ተመለክቻለሁ” የዓይን እማኝ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/17A59/production/_115175869_whatsappimage2020-11-02at09.00.19.jpg

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሰዎች ሕይወት ማለፉን ማስታወቁ ይታወሳል። የክልሉ መግለጫ ምን ያክል ሰው በጥቃቱ እንደተገደሉ ባይጠቅስም ቢቢሲ ያናገራቸው የዓይን እማኞች ግን ከ50 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸውን ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply