
በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ውስጥ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ታጣቂዎች ጭፍጨፋ ከፈጸሙ ሁለት ሳምንት ሆነው። በዚህ ጥቃት አብዛኞቹ ሴቶችና ህጻናት የሆኑ በመቶዎቹ የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል። ከእነዚህም መካከል ልጆቻቸውንና የልጅ ልጆቻቸውን ጨምሮ 22 ቤተሰቦቻቸውን በአንድ ጀንበር ያጡት አዛውንት አንዱ ናቸው። አቶ መሐመድ የሱፍ ሁሉ ነገር ጨልሞባቸው ‘ከዚህ በኋላ ምን ተስፋ አለኝ’ ይላሉ. . .
Source: Link to the Post