“ምድር ተናወጸች፤ ሰማይም ደነገጠች”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕይዎት መብል የኾነችው፣ ለዘላለም የማታስርበው፣ የተቀደሰችው ሥጋ ተወጋች፣ በግፍ ተቆረሰች፣ የሕይወት መጠጥ የኾነችው፣ ለዘለዓምም የማታስጠማው የተቀደሰችው ደም ፈሰሰች፤ ድውያነ ነፍስን የምታነጻው፣ ከማር እና ከወተት የምትጣፍጠው አንደበት መራራ ሐሞትን ተጎነጨች፣ ዓለማትን አስውባ የሠራች እጅ ተቸነከረች፤ በአርያም የምትረማመደው እግር በሚስማር ተመታች፡፡ መላዕክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ የሚያመሰግኑትን፣ ያለ ማቋረጥ የሚሰግዱለትን፣ እየተፋጠኑ የሚታዘዙለትን፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply