ምድር የሰጠችን እምቅ ሃብት! – ማዕድን

ደብረ ብርሃን፡ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ የማዕድን ክምችት ከሚገኝባቸዉ አካባቢዎች መካከል የአማራ ክልል ተጠቃሽ ነው፡፡ በክልሉ የዓባይ ሸለቆን እና በሰሜን ሸዋ ዞን የጀማ ተፋሰስን ተከትሎ ለኢንዱስትሪ ግብዓት እና ለተለያዩ ተግባራት የሚውሉ በርካታ የማዕድን ሃብቶች መኖራቸውን የክልሉ የማዕድን ሃብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ መረጃ ያመለክታል፡፡ በጀማ ተፋሰስ ከሚገኙ ወረዳዎች መካከል ደግሞ የእንሳሮ ወረዳ አንዱ ነው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply