
በአገራት ምጣኔ ሀብት ውስጥ በዝውውር ላይ ያለው የገንዘብ መጠን የሚወሰነው ብሔራዊ/ማዕከላዊ ባንኮች ናቸው። በዚህም በገበያው ውስጥ ከፍተኛ ገንዘብ እንዳይዘዋወር ወይም እጥረት እንዳይፈጠር የሚጠቀሟቸው ዘዴዎች አሉ። ከእነዚህም መካከል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተጨማሪ ገንዘብ ወደ ገበያው ማስገባት አንዱ ነው። ይህ እርምጃ ምንድን ነው? አሁን በኢትዮጵያ ካለው ሁኔታ አንጻር ተጨማሪ ገንዘብ ወደ ግብይት መስገባት አስፈላጊ ነው?
Source: Link to the Post