ም/ጠ/ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

ም/ጠ/ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ አህመድ ቢን አህመድ አሊ ጋር መከሩ፡፡ ሃላፊዎቹ በኒውዮርክ ተገናኝተው በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ በሰፊው መወያየታቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ማህበራዊ ገጽ ያገኘነው መረጃ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply