ሞሃማድ ሞክበር የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሆነዉ ተመረጡሞሃማድ ሞክበር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸው ያለፉት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ምክትል ነበሩ፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/oM-Raywpy5E6BHbXrLIFgXjnk3qlbmEkVIfByzTpKp6qkNsdS9NqkdaBf6hBPyCBV6u-CBJA9_Gsn4bAFeyAS6UR_tHQorVfVbW1mjsQRrF8h-7wZa7CXdY7ZBMYH9BitPLUFFoNpjyT1JQN_yzyk7t1uDnxADfzo-jpGA2eSW_NZrAPR57ycbYKemBrUwv3c4XGcGwsBzMG-9fuz15fCIvnw3PwxBNd5xW1O57T9Smmx4K1aCDWQLE7dhspW-Brd4FFKK2aj-UK-NYTkuCuSb64m57FJyCj1mqeG7Krw-siUIQ9Lp1yIRUwUaxmfill06VdfbgPHqyVblrr9eG6kw.jpg

ሞሃማድ ሞክበር የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሆነዉ ተመረጡ

ሞሃማድ ሞክበር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸው ያለፉት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ምክትል ነበሩ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዱላሂን በመተካት ደግሞ አሊ ባጌሪ ካኒ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾመዋል፡፡

አሊ ባጌሪ ካኒ ቀደም ሲል የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡

ኢራን ከ50 ቀናት በኋላ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንደምታካሂ ታዉቋል፡፡

አባቱ መረቀ

ግንቦት 12 ቀን 2016

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply