ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች
በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ዛሬም ቀጥሎ የተካሄደ ሲሆን÷ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄድ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ከስፔን ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በዚህም ሞሮኮ ስፔንን በመለያ ምት 3 ለ 0 አሸንፋ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀሏን አረጋግጣለች፡፡
Source: Link to the Post