You are currently viewing ሞሮኮ የ2025ን፤ ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ የ2027ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ተመረጡ – BBC News አማርኛ

ሞሮኮ የ2025ን፤ ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ የ2027ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ተመረጡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d2ee/live/a001cd20-5d55-11ee-954a-413268577267.jpg

ሞሮኮ እንደ አውሮፓውያኑ 2025 የሚካሄደውን የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ እንደምታዘጋጅ የአፍሪካ የእግርኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) አስታወቀ። ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ ደግሞ በጋራ የ2027ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ተመርጠዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply