ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም ! Dr. Dessalegn Chanie

መሞቴን ለመናገር ከገዳይ አስገዳዮች ፈቃድ አልጠብቅም ! ***** 1) ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም፣ የአማራ ልጅ አምባገነኖችን በታሪኩ ፈርቶ አያውቅም፣ ዛሬም በፍፁም አይፈራም! 2) የአባይ ግድብ ለአማራ የመቃብር ስፍራ ማድመቂያ እንዲሆን አስባችሁ እየገነባችሁት ከሆነ ጥሩ ነው። የአባይ ጉዳይ ከወገኖቻችን በህይዎት መኖር በታች ያለ አጀንዳችን እንጂ ከአማራ ነፍስ የሚቀድም ጉዳያችን አይደለም። ለናንተ ለተላላኪዎች ከአማራ ህይዎት በላይ ያለ ቀዳሚ አጀንዳችሁ መሆኑን ግን አሳይታችሁናልና እናመሰግናለን! 3) ሰላማዊ ሰልፉ የክልሉን አለመረጋጋት ለሚፈልጉ ሀይሎች ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል ለተባለው ጉዳይ፣ አንዱ ስራችሁና …

Source: Link to the Post

Leave a Reply