“ሞት ተረትቷል፤ ክርስቶስም ተነስቷል”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእናቱን ድንግልና ሳይለውጥ የተጸነሰው፣ በሕቱም ማሕጸን ያደረው፣ የእናቱን ድንግልና ሳይለውጥ የተወለደው፣ በሕቱም መቃብር ተነስቷል፣ ሞት ተረትቷል፣ በኃያሉ ጌታ ድል ተመትቷል። የመግነዝ ጨርቅ ማሰር አልተቻለውም፣ የመቃብር ድንጋይ አላስቀረውም፣ የመቃብር ጠባቂዎች አላስቆሙትም፣ ጦር እና ጋሻቸው፣ ሰይፍ እና ጎራዴያቸው ከመነሳት አላገዱትም። ይልቅ መቃብሩን ሳይከፍት ሲኦልን መዝብሯት፣ በግዞት የያዘቻቸውን ነፍሳት ቀምቷት፣ በሯንም ዘግቷት ሲወጣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply