“ሞት ይበቃናል! ለሰላም መስፈን ልንቆም ይገባናል” የሰላም ተወያዮች

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ፋሲሎ እና አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ቀበሌዎች “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች የተወከሉበት የሰላም ውይይት ዛሬ ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊ አቶ ወንድሙ የተባሉ የዕድሜ ባለጸጋ “በአማራ ክልል በሁሉም አቅጣጫዎች በሰላም እጦት ምክንያት ህሙማን እንደፈለጉ ተንቀሳቅሰው መታከም ባለመቻላቸው ሕይዎት በከንቱ እየተቀጠፈ ነው” […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply