ሰው ሠራሽ አዕምሮ (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ)፣ ዛሬ በሕይወት የሌሉ፣ የሚወዷቸውን ሰዎች ትውስታ በመቀስቀስ ማስታወስ የሚችሉባቸውን መንገዶች ለሰዎች እያበረከተ ነው፡፡
የኾነውስ ኾነና፣ ከሚፈለገው በላይ ርቆ እየሔደ ይኾን?
በሞስካሎኮቭ የተጠናቀረ ዘገባ ነው፡፡
Source: Link to the Post
ሰው ሠራሽ አዕምሮ (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ)፣ ዛሬ በሕይወት የሌሉ፣ የሚወዷቸውን ሰዎች ትውስታ በመቀስቀስ ማስታወስ የሚችሉባቸውን መንገዶች ለሰዎች እያበረከተ ነው፡፡
የኾነውስ ኾነና፣ ከሚፈለገው በላይ ርቆ እየሔደ ይኾን?
በሞስካሎኮቭ የተጠናቀረ ዘገባ ነው፡፡
Source: Link to the Post