“ሠልጣኞች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በግጭቱ ተሳታፊነት የቀጠሉ ወገኖችን መክረው ሊመልሱ ይገባል” ሌተናል ኮሎኔል ዳዊት እንዳለ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ተጠርጥረው ሥልጠና የወሰዱ ዜጎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። ሠልጣኞቹ በተለያዩ የፀጥታ ችግሮች ተጠርጥረው ለ7ኛ ዙር ሥልጠና ሲሰጣቸው የቆዩ ናቸው፡፡ ሥልጠናውን ከወሰዱት መካከል ዋና ሳጅን አሰፋ ባየ በሥልጠናው የሰላምን አስፈላጊነት እና ምንነት ተምረንበታል፤ ሁሉም ነገር የሚገኘው ከሰላም ስለኾነም ስለ ሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply