ሠልጣኞች የሚወሰዱትን የአመለካከት እና የተግባር ሥልጠና በተግባር በማሳየት የጎንደር ከተማን ስላም ማስጠበቅ እንደሚገባ ጄኔራል ዋኘው ዓለሜ ገለጹ።

ጎንደር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በየደረጃው ለሚገኙ የጸጥታ አመራሮች እና አባላት አቅም ለመገንባት፣ ለማጥራት እና ለማጠናከር የተዘጋጀ ግምገማዊ ሥልጠና በሦስት ክላስተሮች መስጠት ተጀምሯል። የሚታዩ የሰላም ችግሮችን በተቀናጀ ሁኔታ ለማረም እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሥልጠናው መዘጋጀቱን የጎንደር ከተማ ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር አሠፋ አሸቤ ገልጸዋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply