ሠርቶ መኖር እና መለወጥን እንጅ አልባሌ ሁከት እና ትርምስን እንደማይፈልጉ የማንኩሳ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የማንኩሳ ከተማ ነዋሪዎች ከምዕራብ ጎጃም ኮማንድ ፖስት አመራሮች ጋር በሰላም፣ ልማት እና የአፈር ማዳበርያ ስርጭት ዙሪያ ምክክክር አድርገዋል። በውይይቱ የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች የማንኩሳ ሕዝብ ሠርቶ መንኖርን እንጂ አልባሌ ትርምስ እና ሁከትን አይፈልግም ብለዋል። የአማራን ሕዝብ ጥያቄዎች እናስመልሳለን በሚል ሰበብ ዘረፋ እያካሄደ የሚገኝ ኃይል መኖሩንም ጠቅሰዋል። በዚህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply