# ሠበር ዜና ኦነግ ሸኔ ወደ አማራ ክልል ዘልቆ በመግባት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ቀበሌ በንፁኃን ሰወች ላይ ጥቃት ፈፀመ! … ባህርዳር:- መጋቢት 20/2014…

# ሠበር ዜና ኦነግ ሸኔ ወደ አማራ ክልል ዘልቆ በመግባት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ቀበሌ በንፁኃን ሰወች ላይ ጥቃት ፈፀመ! … ባህርዳር:- መጋቢት 20/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ኦነግ ሸኔ መጋቢት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ቀበሌ ከቀኑ 11:00 ሰዓት በሶስት መኪና በመምጣት ንፁኃን የአካባቢው ሰወችን መግደላቸውን እና በርካቶች መጎዳታቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል ። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA

Source: Link to the Post

Leave a Reply