ሥለ ጫት ክልከላው…!

ከሠሞኑ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል በወሎ ግዛት በተለይም በደሴ ከተማ ጫት ማስቃምም ሆነ መቃም መከልከሉን ተከትሎ የተወራው ነው። ባሳለፍነው ሳምንት መገባደጃ ላይ ወጣቶች አዳራሽ ሞልተው የውጭ እግር ኳስ ውድድርን ሲመለከቱ የተነሳ ፎቶ፣ በሌላ አካባቢ ወደ ጦር ግንባር ከሚዘምቱ ወጣቶች ጋር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply