ሥልጠናው ከነጠላ ትርክት ወደ ኅብረ ብሔራዊ ኢትዮጵያ የሚሻገሩበት እንደኾነ ሠልጣኝ የመንግሥት አመራሮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት አመራር 4ኛ ዙር ሠልጣኞች የሚሳተፉበት ሥልጠና ለኅብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ ምሥረታ ግንዛቤ እና አቅም እንደፈጠረላቸው ገልጸዋል። የሥልጠናው ተሳታፊ አቶ ሶሪ ገዳ ”ሥልጠናው ከነጠላ ትርክት ወደ ጋራ ትርክት ተሻግረን ኅብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት የምንሻገርበት ነው” ብለዋል። ሥልጠናውን ለመተግበርም ቁርጠኛ መኾናቸውን እና በየሄዱበት ሁሉ በመከባበር ለምትመሠረት ኢትዮጵያ እንደሚሠሩ ተናግረዋል። ሌላዋ ሠልጣኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply