“ሥልጠናው ከነጠላ እና ከሀሰት ትርክቶች ወጥተን የጋራ ትርክትን ለመገንባት አስፈላጊ ነው” የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኞች እና ምሁራን “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕስ ሥልጠና እየወሰዱ ነው። ሥልጠናው አራት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መሰረት ተደርጎ እንደሚሰጥም ተገልጿል። የአማራ ክልል ምክር ቤት እና የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን ሠራተኞች በሚሳተፉበት መድረክ የተገኙት የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ “ሥልጠናው ከነጠላ እና ከሀሰት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply