“ሥልጠናው የሴቶችን የመሪነት ብቃት እና ውሳኔ ሰጭነት ለማሳደግ የሚያግዝ ነው” የክልሉ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ምኅረቴ ዋለ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት “ሴቶች እና አመራር” በሚል መሪ መልዕክት ለሴት መሪዎች እና ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ሥልጠናው የሴቶችን የፖለቲካ ታሳትፎ፣ የአመራር ክህሎት እና ውሳኔ ሰጭነት አቅም ለማሳደግና ለውጥ ለማምጣት ዓላማ ያደረገ ነው፡፡ በሥልጠናው እየተሳተፉ የሚገኙት አዲሴ ንጉሤ “ያለ ሴቶች ተሳትፎ ግብ የሚመታ ዓላማ የለም” ብለዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply