“ሥልጠና አጠናቃችሁ የአድማ ብተና አባላትን ስትቀላቀሉ የሕዝቡን ሰላም ለማስጠበቅ አደራ ተጥሎባችኋል” የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን

ወልድያ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሥልጠና አጠናቀው የአድማ ብተና አባላትን የተቀላቀሉ የቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት ሰሜን ወሎ ዞን እና ወልድያ ከተማ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር “በሴራ በተጠለፈ ኃይል የክልሉ ሕዝብ እንዲታመስ እድል ልትሰጡት አይገባም ብለዋል። የዞናችንን እና የወልድያ ከተማን ሕዝብ ሰላሙ ተጠብቆ እንዲቆይ ለመሥራት በመምጣታችሁ ደስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply