ሥራ ፈጣሪ ትውልድን ማፍራት ላይ ያለመ ውድድር በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሮበርት ዘእርዝ የሃካቶን ውድድር አሸናፊው ቡድን የዋንጫ እና የ10 ሺህ ዶላር ተሸላሚ ይኾናል፡፡ በኢትዮጵያውያን መካከል በሚካሄደው በዚህ ዓለም አቀፍ ሮበርት ዘእርዝ የሃካቶን ውድድር አሸናፊው ቡድን በአሜሪካ በሚካሄደው የሃካቶን ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል የሚሳተፍ ሲኾን በዚህ ውድድር የዋንጫ እና የ10 ሺህ ዶላር ተሸላሚ ይኾናል፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply