
ስለራስዎ ጥሩ እንዲሰማዎት ብለው፣ ራስዎ ለራስዎ የነገሯቸው ውሸቶች ወይም የተጋነኑ እውነታዎችን እስኪ ቆም ብለው ያስቡ? ተሳስቼ ይሆን? ብለው ለራስዎ እውነተኛ ሆነው ይጠይቁ። ትክክለኛውን መልስ ለማግኘት ሙሉ በሙሉ ለራስዎ ታማኝ መሆን ይገባዎታል። ያኔ ስለራስዎ የጠራ እውነታ ላይ፣ በትንሹም ቢሆን ይደርሱ ይሆናል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post