ሦስተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ ሙሌት በሐምሌ ወር እንደሚጀመር ተገለጸ

የኹለተኛው ተርባይን ፍተሻም ተጀምሯል ተብሏል ሰኞ ግንቦት 29 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ለመጀመሪያ ጊዜ ኃይል ማመንጨት ከጀመረ ሦስት ወራት ያለፉት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር ሙሌት፣ ከመጪው ሐምሌ ወር ጀምሮ መከናወን እንደሚጀምር ታዉቋል፡፡ ከክረምቱ መግባት ጋር ተያይዞ ወደ ግድቡ…

The post ሦስተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ ሙሌት በሐምሌ ወር እንደሚጀመር ተገለጸ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply