“ሦስት ሠዓት አይሁድ ኢየሱስ ክርስቶስን ይሰቀል! ይሰቀል! ይሰቀል! ያሉበት ሰዓት ነው”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርቶስ በሰሙነ ሕማማት ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ በአይሁድ እጅ ከመያዙ በፊት የአይሁድን እግር አጠበ፣ ሃዋርያትን እራት አበላቸው፣ ስለመንፈስ ቅዱስ የሚያጽናና ትምህርት አስተማራቸው፣ አልለያችሁም፣ ከእናንተ ጋር ነኝ እያለም አስተምሯቸዋል፡፡ በጌቴሰማኒ ባስተማረው ሰፊ ትምህርትም ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ብሏቸው ነበር፣ እርሱም ስለራሱ ጸለየ። ከዚያም ለአይሁድ ተላልፎ ተሠጠ። አይሁድም ሌሊቱን ሲገርፉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply