ሦስት ሳምንት ያልሞላት አራስ እናትን ቤት በግሪደር አፍርሶ በከተማ ዙርያ ከተማ ልመሰርት ነው ያለው የኦሮምያ ክልል ፕሮጀክት፣እውን የከተማ ፕሮጀክት መስፈርት ያሟላል?

የኦሮምያ ክልል በሸገር ፕሮጀክት ስም የአዲስ አበባ ዙርያ ነዋሪዎችን ቤት ሲያፈርስፎቶ ቢቢሲ አማርኛ።===========ስሜት ፕሮጀክት አይሆንም።ቂምም ልማት አይሆንም። ምኞትም ውጤት ሆኖ አያውቅም።በዓለም ላይ በዋና ከተማ ዙርያ ከተማ ልገነባ ነው የሚል ፈላስፋ እስካሁን አልተሰማም።የእዚህ ዓይነት ፕሮጀክት በመሰረታዊ የከተማነት መርሕ (Basic Principle of Urbanization) ላይም አይታወቅም።አዲስ አበባን የፈጠራት የነገስታቱ ነጋሪት እና አዋጅ ሳይሆን የንግድ እና እንዱስትሪ መስፋፋት ነው።በእዚህ ጽሁፍ ስር የሚከተሉትን ርዕሶች ያገኛሉ በዋና ከተማ ዙርያ ከዋና ከተማ የተነጠለ ሌላ ከተማ?የሸዋ ኦሮሞን ለመግፋት

Source: Link to the Post

Leave a Reply