“ሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል” ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አዳምጧል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኅላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር) የቢሮውን የሩብ ዓመት አፈጻጸም ለምክር ቤቱ ሲያቀርቡ በክልሉ ለሦስተኛ ዙር ተከፍቶ የነበረው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply