ሦስት የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎች ጥሪ አደረጉ።

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙት ባህር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች የነባርና አዲስ ተማሪዎችን የመመዝገቢያ ጊዜ አስታውቀዋል። ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰታወቀው የ1ኛ ዓመት ጀማሪ መርሐ ግብር 2ኛ ወሰነ ትምህርት እንዲሁም የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛና የማታ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥር 15 እስከ ጥር 17/2016 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply