ሦስት ፓርቲዎች በትግራይ ክልል ጊዜያዊ መንግሥት አመሰራረት ላይ ጥያቄ አነሱ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-c43a-08db105741ff_tv_w800_h450.jpg

በትግራይ ክልል የሚመሰረተውን ጊዜያዊ ክልላዊ መንግሥት ከሚያቋቁመው ኮሚቴ ጋር ግንኙነት እንደሌላቸው ሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ።

ሳልሳይ ወያነ ትግራይ፣ ብሄራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ ባይቶናና ውድብ ናፅነት ትግራይ ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ በትግራይ ክልል ይመሰረታል የተባለውን ጊዜያዊ ክልልላዊ መንግሥት የሚያቋቁመውን ኮሚቴ እንደማይቀበሉት አስታወቁ።

በትናንትናው ዕለት የኮሚቴው ሰብሳቢ ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ በክልሉ የሚዋቀረው ጊዜያዊ መንግሥት ሁሉን ያካከተተ እንዲሆን እየሠሩ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply