“ረመዳን እና ዐብይ ጾምን በመረዳዳት እና ለሀገር ሰላም በመጸለይ ልናሳልፍ ይገባል” የሃይማኖት አባቶች

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የመቻቻል፣ የፍቅር እና የአብሮነት ተምሳሌት ኾና ለዘመናት የቆየች ሀገር ናት፡፡ ይህ የመቻቻል እና የአብሮነት ባሕል በተለይ በተለያዩ ሃይማኖቶች ግንኙነት ላይ ጎልቶ የሚታይ በመኾኑ ሀገራችን በብዙ ሀገሮች ዘንድ በምሳሌነት እንድትጠራ አድርጓታል፡፡ የረመዳን እና ዐብይ ጾምን መገጣጠም ምክንያት በማድረግ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በደብረ ማርቆስ ከተማ የእንድማጣ መስጂድ ኢማም ሱሌማን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply