ረመዷንን በመረዳዳት እና በመደጋገፍ ማሳለፍ እንደሚገባ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አሳሰበ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ረመዷን የሰደቃ ወር ተደርጎ ይወሰዳል። ሃብታሞች ደሆችን፤ አቅም ያላቸው አቅመ ደካሞችን የሚጠይቁበት ወርም ነው። የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የትምህርት እና ዳዕዋ ዘርፍ ኀላፊ ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም እንዳሉት ረመዷን ረሃብ እና የውኃ ጥም ምን እንደኾነ የሚታይበት ወር በመኾኑ የተቸገሩ ሰዎችን ለማስታዎስ እድል የሚፈጥር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply