ረመዷን ታላቅ የለውጥ ወር

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዷን ወር የእስልምና ሀይማኖት ከተገነባባቸው አምስት መሰረቶች አንዱ የሆነው ጾም የሚከወንበትና በሂጅራ አቆጣጠር ከ12ቱ ወራቶች 9ኛው ወር ነው፡፡ የረመዷን ወር ፈጣሪ የሙስሊሞች የሕይወታቸው መመሪያ የሆነውን ቅዱስ ቁርኣን በጅብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) ያወረደበት የተቀደሰ ወር ነው፡፡ በረመዷን ወር አሏህ (ሱ.ወ.) በባሮቹ ላይ ጾምን ግዴታ አድርጐ ደንግጓል (አል – በቀራህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply