ረጅሙ የኅዳሴ ግድብ ድርድር

የኅዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዓመት ሙሌት እና ዓመታዊ የውሃ አለቃቅ ላይ የተጀመረውን የሦስትዮሽ ድርድር ማስቀጠል አስፈላጊነት ላይ ስምምነት ቢደረስም፤ ሱዳን የድርድር ሂደቱ ካልተቀየረ አልሳተፍም ማለቷ ተሰማ፡፡

የሶስቱ አገራት የውሃና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኅዳር 10 በበይነ መረብ ድርድር አድርገዋል፡፡

የአፍሪካ ኅብረት አስፈፃሚ ምክር ቤት ሊቀመንበር ለመሪዎች ሊቀርብ የሚችል ውጤት ሊመዘገብ ይገባል ሲሉ አሳስበው ስብሰባውን ዘግተውታል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply