ሩሲያ፤ የጀርመኑን ናዚ ያሸነፈችበትን “የድል ቀን” ነገ ታከብራለች

በበዓሉ የሩሲያ ወታደራዊ አቅምን የሚያሳዩ ታንኮች፣ሮኬቶች እና አህጉር አቋራጭ ባሊስቲክ ሚሳኤሎች ለእይታ ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል

Source: Link to the Post

Leave a Reply