ሩሲያ በሱዳን ለመገንባት ባቀደችው የባህር ኃይል ጦር ሰፈር ጉዳይ ከሀገሬው ሰው ተቃውሞ እንደሚጠብቃት ተሰግቷል

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-4c93-08db24d73d89_tv_w800_h450.jpg

ሱዳን ከምዕራቡ ዓለም ተቃውሞ ቢገጥማትም ከወታደራዊ ኃይል ወደ ሲቪል አገዛዝ የምታደርገው የሽግግር ሂደት እንደተጠናቀቀ በአፍሪቃ የመጀመሪያው የሩስያ የባህር ኃይል ጦር ሰፈር በሃገሯ እንዲቋቋም የምትፈቅድ መሆኗን አስታወቀች።

ይሁንና አንዳንድ ሱዳናውያን የጦር ሰፈሩ ግንባታ የሚያመጣውን የንግድ ሥራ እና ሌሎች ጥቅሞች ቢደግፉም፣ የአካባቢ የጎሳ መሪዎች ግን የውጭ አገር ጦር ከዚያ የመሥፈሩን ሃሳብ ይቃወማሉ።

ዘገባውን ከተያያዘው ፍይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply