ሩሲያ በዣፓርዢያ ግዛት የሚኖሩ ዜጎች ላይ የስልክ ፍተሻ መጀመሯ ተነገረ፡፡ሩሲያ በቅርቡ ከዩክሬን ከወሰደቻቸዉ አራት ግዛቶች መካከል አንዷ በሆነችዉ በዣፓርዢያ ግዛት ዉስጥ የሃሰት ፕሮፖጋን…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Fjc9IEIVmUge05RbrkZaTRMqYPnmjyXSdvC7qQca1AjJ5HbrjJ0nqO_cv2DNRBeqhxW8qipaYzQgwox066hkREYkMcVV7BSG7uI-9F9N9Z1EffSsU416PFpc1XHY9g7O1C909AGl0dFKBiTQwhgDzI-fq3tHqtrIH_n4mK5LPw69ne75hTEc4OFJIzcJak4uI-IBWqvWjZJcLz-DJyvuIiB2WYaiO0u4VKX5O171DCHaeWhBAcXy-s-rrQGbIWE7iAwZAZ5BjZvbr1vvoSUktNaZHmsEWthrmKJr2SCPsBurMauf3_4DbWB6v085jLA8Eej2rOuICgVXGylPAlNRgA.jpg

ሩሲያ በዣፓርዢያ ግዛት የሚኖሩ ዜጎች ላይ የስልክ ፍተሻ መጀመሯ ተነገረ፡፡

ሩሲያ በቅርቡ ከዩክሬን ከወሰደቻቸዉ አራት ግዛቶች መካከል አንዷ በሆነችዉ በዣፓርዢያ ግዛት ዉስጥ የሃሰት ፕሮፖጋንዳ በሚያሰራጩ ሰዎች ላይ የሞባይል ስልክ ፍተሻ መጀመሯን አስታዉቃለች፡፡

በሩሲያ የክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት ቮሎድሚር ሮጎቭ በግዛቷ ዉስጥ በሚኖሩ ዜጎች ላይ የሞባይል ስልክ ፍተሻ መጀመሩን በቴሌግራም ገጻቸዉ ላይ ይፋ አድርገዋል፡፡

ቮሎድሚር ሮጎቭ በፍተሻዉ ወቅት ማንኛዉም ለአሸባሪዉ የዩክሬን መንግስት የዉጭ ተላላኪ ሆኖ የተገኘ ግለሰብ በወንጀል ሊከሰስ እንደሚችል ማስታወቃቸዉን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡

በቤዛዊት አራጌ
ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን
ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply