
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮላድሚር ዜሌንስኪ ሩሲያ በአገራቸው ላይ ጥቃት መክፈቷን አስታወቁ። ሮይተርስ የዜና ወኪል እንደዘገበው ፕሬዝዳንቱ የሚሳአኤል ጥቃት መፈጸሙን አረጋግጠዋል። ፕሬዝዳንቱ ሩሲያ ዛሬ ማለዳ ላይ የከፈተችው ጥቃት ኢላማ ያደረገው የዩክሬንን መሠረተ ልማቶችና የድንበር ጥበቃዎችን መሆኑን አስታውቀዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post