ሩሲያ ባስወነጨፈችው ሚሳይል ዘለንስኪን እና የግሪኩን ጠ/ሚ ኢላማ አድርጋ ሊሆን እንደሚችል ባለስልጣኑ ተናገሩ

ዘለንስኪ እና ሚቶታኪስ ባለፈው ረቡዕ በሰጡት የጋራ መግለጫ በሚሳይል ጥቃቱ የደረሰውን ውድመት መመልከታቸውን ተናግረዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply