“ሩሲያ እንደትላንቱ ሁሉ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ መቀጠል ትሻለች” አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን

ባሕርዳር: ጥር 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ሩሲያ እንደትላንቱ ሁሉ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ መቀጠል እንደምትሻ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ገለፁ። የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂንን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም፤ በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል በተለያዩ ዘርፎች ያለውን አዎንታዊ ትብብሮች አጠናክሮ ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ተነስቷል። በተለይም፣ የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply