ሩሲያ ከቤላሩስ ጋር የምታደርገውን ወታደራዊ ልምምድ ቀጥላለች

https://gdb.voanews.com/c42c0000-0aff-0242-50a1-08d9f573751a_tv_w800_h450.jpg

በዩክሬን ምስራቃዊ ግዛት፣ ከሩሲያ ተገንጣዮችና ዩክሬን ኃይሎች ጋር፣ ለሁለት ቀናት የከባድ ተኩስ ልውውጥ ከተደረገ በኋላ፣ ሩሲያ በዩክሬን ሰሜናዊ ድንበር አቅራቢያ፣ ከቤላሩስ ጋር የምታደርገውን ወታደራዊ ልምምድ ባላፈው እሁድም ቀጥላለች፡፡ 

ይህ የሆነው ዩናይትድ ስቴትስ፣ በዩክሬን ድንበር አቅራቢያ ከ100ሺየበለጠ ጦሯን ያሰለፈችው ሩሲያ፣ ዩክሬንን እንድምትወር እያስጠነቀቀች ባለችበት ወቅት ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply