ሩሲያ ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ በምትልካቸው ምርቶች ላይ ማዕቀብ ጣለች – BBC News አማርኛ Post published:March 10, 2022 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8DBA/production/_123628263_031699a9-497e-4474-911c-d03c9805173e.jpg ሞስኮ በምዕራባውያን አገራት ለተጣለባት ማዕቀብ አጸፋ ከ200 በላይ የተለያዩ አይነት ምርቶች ከሩሲያ ወደ ውጭ እንዳይላኩ እገዳ ጣለች። በዚህ የሩሲያ የማዕቀብ እርምጃ የቴሌኮም፣ የህክምና፣ የግብርና፣ የኤሌክትሪክ እና የቴክኖሎጆ መሳሪያዎች ማዕቀብ ከተጣለባቸው ምርቶች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postዩን ሲውክ ዬኦል አዲሱ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ Next PostUAE Provides $85mln Support to Humanitarian Response in Ethiopia You Might Also Like ቻይና፤ ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለዓለም “አዲስ ሞዴል” የሚሆን ነው ስትል ገለጸች April 29, 2022 ካሰቡት ግብ ለመድረስ ፣ያመኑበትን ዓላማ አንግቦ በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ! January 22, 2017 የአማራ ኢመርጀንሲ ፈንድ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት አልሚ ምግቦችን ድጋፍ አደረገ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 26 ቀን… April 4, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)
የአማራ ኢመርጀንሲ ፈንድ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት አልሚ ምግቦችን ድጋፍ አደረገ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 26 ቀን… April 4, 2022