ሩሲያ የምታከብረው የድል በዓል ምን ያክል ትልቅ ነው? – BBC News አማርኛ Post published:May 9, 2022 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/16504/production/_124569319_vic4.jpg ሩሲያውያን ሞስኮ በሚገኘው ቀዩ አደባባይ እና ሌሎች ከተሞች በጎዳናዎች በመሰባሰብ ወታደራዊ ትዕይንቶችን በመታደም ያከብሩታል። ይህ ቀን 1945 ላይ ሩሲያ በናዚ ወታደሮች ላይ ድል የተቀዳጀችበትን ለመዘከር ያሰበ ነው። ይህ በዓል ዓመታዊ ትልቅ ትዕይንት እየሆነም መጥቷል። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postአብን ለአቶ ክርስቲያን ታደለ የመጨረሻ ያለውን ማስጠንቀቂያ ሰጠ Next Postከኤርትራ ጋር አዋሳኝ በሆኑ ቦታዎች የከባድ መሳሪያ የተኩስ ልውውጥ መደረጉ ተነገረ – BBC News አማርኛ You Might Also Like መንግስት፤ በሰላም ውጥን ላይ ህወሓት አሳማኝ ያልሆነ “የመጠራጠር አቋም” መያዙን ገለጸ June 21, 2022 በገርጂ የሚገነባው ፕሮጀክት ቀጣይ ሳምንት ይጀመራል August 31, 2020 ተመድ ሩሲያን ከሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አገደ – BBC News አማርኛ April 7, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)