ሩሲያ የዩክሬን ሰላይ ነው ያለችው ግለሰብ ላይ የ16 ዓመት እስር ፍርድ አሳለፈች፡፡

የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት “ፔትኮቪች” በሚል ስም የሚታወቀውን የዩክሬን ሰላይን በቁጥጥር ስር አውየዋለሁ ብሏል፡፡

እንደ አር ቲ ዘገባ ሚስጥራዊ መረጃዎችን ከሩሲያው ወታደራዊ ተቋም ለመመንተፍ በኪየቭ የስላለ ድርጅት ትዕዛዝ በርካታ የዩክሬን ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች የሩሲያ መከላከያ ሰራዊት ውስጥ ለመግባት ፍላጎት ነበራቸው ተብሏል፡፡

በሩሲያ ቱላ የሚገኘው ፍርድ ቤትም “ፔትኬቪች” በሚል ስም የተጠቀሰውን ግለሰብ የ16 አመት ፍርድ ፈርዶበታል፡፡

በአቤል ደጀኔ
ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply