ሩሲያ ያካሄደችው የፀረ ሳታላይት ሚሳዔል ሙከራ እነ አሜሪካን አበሳጭቷል

በሚሳዔሉ የተመታቸው ሳተላይት ስብርባሪ በዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ውስጥ ያሉ ጠፈርተኞች ስራ አስተጓጉሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply