ሩሲያ 36 የዩክሬን ድሮኖችን መትቼ ጣልኩ አለች

የሩሲያ አየር መከላከያ ስርአት ዩክሬን ወደ በበርካታ የሩሲያ ግዛቶች ያበረረቻቸውን 36 ድሮኖች መትቶ መጣሉን ተየሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት አስታውቋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply