ሩዋንዳ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ ስደተኞችን ከሊቢያ ተቀበለችሩዋንዳ ኢትዮጵያውንን ጨምሮ ከሌሎች አገራት የተውጣጡ 91 ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ከሊቢያ መቀበሏን አስታውቃለች።…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/R4mr0zpOhPPjFw2yOOB2o8FThi7EVJ9NdRATVZDMcDGl-J88v2qHQafdTBTEU2yc5-FzhHnr_tcibW4NNHxGBIHzjFThOoG8LTcGf5fmW3-5BRNFnzKLX6oLDY58Mdz9qAYyrsbuM8KdvoiKYA1D_LoFDba0k22D2IkaFArBe0tKUNY44QaqxgjzR0G2zYMHplYKiMS5zI4t1i3-CNZ-W4L_RQdMbqqx7zXkl5hFJ6iqZByn5BdQ8NgU7E6Wl29MvsOQI1DrnAMjjeMuBkOSYSd0IVgyBJPp57_ia_9y6UmUvql4mdwrjzOwtqzGvHdP_z2n1MKaS_63MeEY1NIjkA.jpg

ሩዋንዳ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ ስደተኞችን ከሊቢያ ተቀበለች

ሩዋንዳ ኢትዮጵያውንን ጨምሮ ከሌሎች አገራት የተውጣጡ 91 ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ከሊቢያ መቀበሏን አስታውቃለች።

እነዚህ ስደተኞች ወደ ሩዋንዳ የተላኩት በተባባሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ፣ የአፍሪካ ህብረት እና የአውሮፓ ህብረት በሚደግፉት ፕሮግራም ተካትተው ነው።

ሰባት ኢትዮጵያውያን፣ 33 ኤርትራውያን፣ 38 ሱዳናውያን እና ሁለት የደቡብ ሱዳን ዜጎች በዚህኛው ዙር እንደተካተቱም ተገልጿል።(ቢቢሲ)

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply