“ሩዝን በ5 ዞኖች ለማልማት እየሠራን ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ20 እና 25 ዓመት በፊት የፎገራ፣ ሊቦ ከምከም እና የደራ ውኃ ገብ መሬቶች ጥቅም የማይሰጡ ከመኾናቸውም በላይ በአካባቢው የሚተኛው ውኃ ሰዎችን ለእንግልት እና ለእርዳታ ጠባቂነት ዳርጓቸው እንደነበር የአሁኑ ባለሃብት የቀድሞው እርዳታ ጠባቂ አርሶ አደር ጋሻው ጠና ይናገራሉ፡፡ አርሶ አደሩ እንደተናገሩት አካባቢው በውኃ ይጥለቀለቅ ስለነበር ጨርቄን ማቄን ሳይሉ ከብቶቻቸውን ይዘው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply