ሪሺ ሱናክ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኑ፡፡ዳግም ወደ ስልጣን ሊመጡ ይችላሉ የተባሉት ቦሪስ ጆንሰን ለሪሺ ሱናክ ሲሉ ራሳቸውን ከውድድሩ ማግለላቸውን አሳዉቀዋል።46 ቀናት በጠቅላይ ሚኒስት…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/MKOwo5Hsy-mX4usQZaHcMHNBD-rpcQ3xRpU5xvrQjPiOBr-vBIspSZiM2MzFkVLlWiHDdO1uNZWTtSwdn2xUZ-PYuMHA8X31reSMsmyHHL2Rs1QgqIp_e3E_d-zLKDscBTg_9PJI-8PLaGf5SNHpoYiADS8j2slayJZBkSyvtNqwIcKYQ8KAO-dMOrRMlEaujGMikzJZVp5Gf1StOAj1UHUt6NZIuXEubVciE_LOyIs9T_JRa1p0JILHhTXbuEBB5Qus6qBGCsHpiAa_RV9jLDFzMXBcwkQGIDJutx7HB8D-kBWMcbKGVx597HKGINgdWnK1JrPubbZnZQeX_xqnBA.jpg

ሪሺ ሱናክ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኑ፡፡

ዳግም ወደ ስልጣን ሊመጡ ይችላሉ የተባሉት ቦሪስ ጆንሰን ለሪሺ ሱናክ ሲሉ ራሳቸውን ከውድድሩ ማግለላቸውን አሳዉቀዋል።

46 ቀናት በጠቅላይ ሚኒስትርነት የቆዩት ሊዝ ትረስ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ ነው ሪሺ ሱናክ እና ቦሪስ ጆንሰን ወንበሩን ለመያዝ ሲወዳደሩ የነበረዉ፡፡
ሪሺ ሱናክ በብሪታንያ ታሪክ የሕንድ ዝርያ ያለው የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዋል።

በሔኖክ ወ/ገብርኤል
ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply