
ሚክያስ አዳነ በ666 ነጥብ ከፍተኛውን የብሔራዊ ፈተና ውጤት አስመዝግቧል። ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ክፍል የተማረው ደቡብ ወሎ ዞን የሚገኘው ወገል ጤና ሲሆን፣ ሁለተኛ ደረጃ የተማረው በደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ነው። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በደረጃ ተማሪነት ያጠናቀቀው ሚክያስ፣ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤቱን ለመስማት በጉጉት ሲጠባበቅ እንደነበር ይናገራል።
Source: Link to the Post